top of page

Eyob Abyssinia


"እንጀራዬን የበላ በእኔ ላይ ተረከዙን አነሣ።"
"እንጀራዬን የበላ በእኔ ላይ ተረከዙን አነሣ።" #መገን_ሸዋ ዝንጆሮን የት ዋልሽ ዝንጀሪት ተብላ ስትጠየቅ ምን ያልቧጠጥ ነው ተራራ ያልገፋነው ኮረብታ አለ ?" ብላ መለሰች አሉ ከእንድ ሰው ጋር ስናወራ ውሎ እንዴት ነበር አልኩት? ውሏችን እንደ ዝንጀሮዋ ነው አለኝ:: በቀላሉ አማሪኛ ምን ያልተሞከረ ነገር አለ ለማለት ነው!! አቅመቢሶች እስክንድርን ጥግ ለማሲያዝ በሁለት መንገድ በሰፊው ተጓዙ!! 💬 አንደኛው መንገድ "አሳውን ለማያዝ ምንጩን ማድረቅ" በሚል ቢሂል በዚህ አንድ አመት ውስጥ በሰፊው ሄዱበት ከዚህ የተነሳ የእስክንድር ደጋፊ ናቸው የሚባሉት ሰዎች ቋንቋ ለመደባላለቅ ያልተጠቀሙት መንገድ ያለጠፉት ስም የለም! እኔ ደግሞ ጎበዝ መዝገቡ ነኝ እመዘግባለሁ የእስክንድር ደጋፊዎችም ቀላል ያልሆነ የቋንቋ መደበላለቅ ግጠማቸው:: ረጅም የዝምታ ጊዜም
eyobabyssinia
Sep 72 min read
bottom of page