top of page

Eyob Abyssinia
All Posts


የአማራን ትግል የመጠለፍ ሴራ፣ በነፃነት ታጋይ ታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ የተቃጣው አደጋ እና የሸዋ ፋኖዎች ታሪካዊ ውሳኔ
የአማራን ትግል የመጠለፍ ሴራ፣ በነፃነት ታጋይ ታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ የተቃጣው አደጋ እና የሸዋ ፋኖዎች ታሪካዊ ውሳኔ =========== የአማራ ህዝብ የህልውና እና የስርዓት ለውጥ ትግል በከፍተኛ የውስጥ እና የውጭ ተደራራቢ ሴራዎች ውስጥ በሚገኝበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ የትግሉን አቅጣጫ ለማስቀየር እና መስመሩን ለማሳት የሚደረጉ እኩይ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል። በቅርቡ ከውስጥ የሚሰሙ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት፣ የህውሃትን ድብቅ አጀንዳ በማስፈጸም ላይ የሚገኘው እና በህውሃት የተጠለፈው የአፋብን አመራር፣ በታዋቂው የነፃነት ታጋይ እስክንድር ነጋ ላይ "እንዲገደል፣ ካልተቻለ ደግሞ እንዲታሰር" የሚል ግልጽ ትዕዛዝ አስተላልፏል። ይህ በነፃነት ታጋዩ እስክንድር ነጋ ላይ የተስተላለፈው አደገኛ ትዕዛዝ በቀጥታ ከህውሃት የሴራ ክፍል የመጣ እ
eyobabyssinia
Sep 82 min read
የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቅስቃሴ እና የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል
የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቅስቃሴ እና የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የአሁኑ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ምህዳር በከፍተኛ ውስብስብነት፣ በመዋቅራዊ ውጥረት እና በተለያዩ የፖለቲካ ኃይሎች መጋጨት ውስጥ ይገኛል። በሀገሪቱ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጎልተው የሚታዩትን የሶስቱን ዋና ዋና ወገኖች አቋም፣ የትግል አቅጣጫ እና በተለይም የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል እንደሚከተለው አቀርበዋለሁ፦ 1. የመሪ ለውጥ ፈላጊ ኦሮሞዎች(Jawar Mohammed) በኦሮሞ ፖለቲካ ተሳታፊዎች ዘንድ የሚታየው ዋነኛ እንቅስቃሴ በስርዓቱ ላይ ሙሉ በሙሉ ተቃውሞ ከማሳየት ይልቅ በመሪው ላይ ያተኮረ ነው። የወቅቱን የመንግስት መሪ አብይ አህመድን "የኦሮሞን ብሔራዊ ጥቅም በሚገባ አያስከብርም" በሚል ኦሮሞነታቸውን ይጠራጠራሉ። ስለዚህ አሁን ያለው ህገ-መንግስታዊ መዋቅር እንደተጠበቀ
eyobabyssinia
Sep 72 min read


እንደ ፔንዱለም ወዲህና ወዲያ የሚወዛወዘው ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ሁለት እርሰበርሱ የሚጣረስና የሚደባደብ ስትራቴጂክ የፖለቲካ አቋም በማንጸባረቅ የፖለቲካ ህልውናውን አጨለመ!!!!
እንደ ፔንዱለም ወዲህና ወዲያ የሚወዛወዘው ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ሁለት እርሰበርሱ የሚጣረስና የሚደባደብ ስትራቴጂክ የፖለቲካ አቋም በማንጸባረቅ የፖለቲካ ህልውናውን አጨለመ!!!! ወንድወሰን ተክሉ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የሀረር ጦር አካዳሚ ምርቁ የሆነው ወታደሩ ሻላቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በ83 አመት እድሜው ከአንድ ወታደር በማይጠበቅ ሁኔታ በአስራ አምስት ቀን እድሜ ውስጥ ሁለት እርሰበርሱ የሚቃረንና እርሰበርሱ የሚደባደብ ስትራቴጂክ አቋም በመያዝ የፖለቲካ ህይወቱን በጭቃ ለውሶ ተገኘ። የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል ከጸረ አማራዎቹ ህወሃት እና OLA ጋር ወታደራዊና ፖለቲካዊ ጥምረት ማድረግ አለበት የለበትም በሚለው እጅግ ወሳኝ ስትራቴጂክ ጥያቄ ላይ ሻለቅ ዳዊት ከሁለት ሳምንት የአማራ ሕዝብ በብዛቱ፣ በተዋጊነቱ፣
eyobabyssinia
Sep 73 min read


ፕሮፌሰር ምንዳርያለው ዘውዴ ስለ አርበኛ እስክንድር ነጋ እንዲህ ከትበዋል
እስክንድር ነጋ ፈንታ ፕሮፌሰር ምንዳርያለው ዘውዴ ስለ አርበኛ እስክንድር ነጋ እንዲህ ከትበዋል ***** እስክንድር ነጋ ፈንታ በ1960 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተወለደ። አባቱ የአሜሪካው ሩትጋርት ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ ሲሆኑ እናቱ ደግሞ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቤሩት አስተማሪ ነበሩ። በኋላም በአዲስ አበባ የግል የጤና ተቋም አቋቁመው በመንግሥት ንብረቶቻቸው እስከወረሰባቸውና ሥራቸውን እስካስቆመበት ጊዜ ድረስ ሀገራቸውን በብዙ አገልግለዋል። እስክንድር እድሜው ለትምህርት ሲደርስ አዲስ አበባ በሚገኘው ሳንፎርድ ኢንግሊሽ ስኩል መማር ጀመረ። ትምህርት ቤቱ የተሻለ የትምህርት ጥራት እና የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች አሉት፡፡ በሙያዊ ብቃታቸው የተመሰገኑ መምህራን ያሉት ሲሆን ተማሪዎችን ለማስተማር ት/ቤቱ የሚያስከፍለው ገንዘብም ከሌሎች ት/ቤቶች ሲነፃፀር ከፍ
eyobabyssinia
Sep 73 min read


"እንጀራዬን የበላ በእኔ ላይ ተረከዙን አነሣ።"
"እንጀራዬን የበላ በእኔ ላይ ተረከዙን አነሣ።" #መገን_ሸዋ ዝንጆሮን የት ዋልሽ ዝንጀሪት ተብላ ስትጠየቅ ምን ያልቧጠጥ ነው ተራራ ያልገፋነው ኮረብታ አለ ?" ብላ መለሰች አሉ ከእንድ ሰው ጋር ስናወራ ውሎ እንዴት ነበር አልኩት? ውሏችን እንደ ዝንጀሮዋ ነው አለኝ:: በቀላሉ አማሪኛ ምን ያልተሞከረ ነገር አለ ለማለት ነው!! አቅመቢሶች እስክንድርን ጥግ ለማሲያዝ በሁለት መንገድ በሰፊው ተጓዙ!! 💬 አንደኛው መንገድ "አሳውን ለማያዝ ምንጩን ማድረቅ" በሚል ቢሂል በዚህ አንድ አመት ውስጥ በሰፊው ሄዱበት ከዚህ የተነሳ የእስክንድር ደጋፊ ናቸው የሚባሉት ሰዎች ቋንቋ ለመደባላለቅ ያልተጠቀሙት መንገድ ያለጠፉት ስም የለም! እኔ ደግሞ ጎበዝ መዝገቡ ነኝ እመዘግባለሁ የእስክንድር ደጋፊዎችም ቀላል ያልሆነ የቋንቋ መደበላለቅ ግጠማቸው:: ረጅም የዝምታ ጊዜም
eyobabyssinia
Sep 72 min read


#የአፋብን_መንገድ_ወደዬት_እያመራ_ነው???
#የአፋብን_መንገድ_ወደዬት_እያመራ_ነው??? ለአፋብን ከአማራ ሕዝብ እና ከጽምዶ ማን ያዋጣዋል?? አፋብን ከአማራ ሕዝብ እና ከጽምዶ መካከል አንዱን ለመምረጥ የተገደደበት ደረጃ ላይ ሆናል-!! ***ወንድወሰን ተክሉ*** የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ባሰማራቸው ደርዘን ያህል ልሳኖቹ ተጠቅሞ የጽምዶን ፍጹማዊ አዳኝነትን መስበክ ከጀመረ ሰነባብታል። ጽምዶ ማለት ስርወ ቃሉ እራሱ ትግሪኛ ሲሆን ትርጉሙም መጣመድ ማለት ነው። ሁለት የተጣመዱ በሬዎች ጽምዶ ይባላሉ። የቃሉ ባለቤት ትግሪኛ ተናጋሪ ወገኖች እንደሆኑ ሁሉ የጽምዶን ህልውና ያበሰሩት ሁለቱ ተጎራባቾች ህወሃትና ሻእቢያ ቢሆኑም ዋናው አጣማጅ ግን የሻእቢያ መንግስት ነው። ሻእቢያና ህወሃት መጀመሪያ ከተጣመዱ በኃላ የጥማድ አድማሳቸውን በማስፋት የሱዳኑን አልቡርሃን መንግስት፣ የአማራውን አፋ
eyobabyssinia
Aug 315 min read


Addis Ababa Media Council --- PRESS RELEASE--- August 14, 2026
የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት Addis Ababa Media Council --- PRESS RELEASE --- August 14, 2026 The Addis Ababa Media Council has officially submitted a formal complaint to Australian authorities, including the Australian Federal Police and the Department of Home Affairs Border Watch and Character Division. This filing addresses genocidal statements made by Mr. Tsegaye Ararssa during an interview on the Oromia Media Network. The Council requested an investigation under laws against forei
eyobabyssinia
Aug 151 min read


Addis Ababa Media Council./Press Release. /Straight Drone Strikes on Historical Monasteries and Innocent Clergy/July 27, 2026
Addis Ababa Media Council. / Press Release. / Straight Drone Strikes on Historical Monasteries and Innocent Clergy / July 27, 2026 Nu 27/7/2026/15 / While millions of Ethiopians are fighting just to survive through crippling economic hardship, and endless bloodshed, the ruling regime under Abiy Ahmed has committed a horrific atrocity. Confirmed reports reveal the Prosperity government has unleashed a ruthless aerial attack on our defenseless people. On July 22, 2026, a delib
eyobabyssinia
Jul 282 min read


“ወጤን አገኘሁት: ከነማማሰያው”
“ወጤን አገኘሁት: ከነማማሰያው” በብዙዎች ሲወሳ የቆየ ሀሜት: በገሀድ ወጥቶ መስማታችን አይከፉም የነሱ ብጤ እንግውል: ተንገዋሎ: ፉኖ በወጉ መጽዳቱ ሰለሚበጀን። ወያኔ ትግሬ “አማራ: አውራ ጠላቴ” ነው ያለ ጎበዝ ነው:: ዋና መርሁ አድርጎ አያሌ ሚሊዎን ከቶ ያልጠረጠረ አማራ: የፈጀ ወያኔ: ላማራ የዘለቄታ ደመኛ ነው:: ፉኖን የተቀላቀለው የዘመነና የተፈራ ማሞ ጎራ: ከወያኔ ቢሻረክ: ለምን እንደነቅ? ተፈራ: 9 ሚሊዎን አማራ የፈጀ ያሰፈጀው የወያኔ ትግሬ የጦር መኮንን የነበረ ነው። ያብይ ጋላ መንግስት ፊት ሲነሳው: “ባጣ ቆየኝ” ፉኖ የገባ ነው:: ግብዞቹ እኛ ነን:: ዘመነ ግልገል ወያኔ አልነበር? የቸገረው እርጉዝ ያገባል: እነዲሉ: እነሱ ፉኖን በመቀላቀለቀላቸ ጮቤ የመታን ሰዎች ነን ተላላና ግብዝ:: የነሱን ምንነት ያላጤንን ነን: ዱብ እዳ የ
eyobabyssinia
Jul 131 min read


eyobabyssinia
Jun 210 min read


eyobabyssinia
Jun 190 min read


eyobabyssinia
Jun 170 min read


አታልቅስ !
አፋብን የሚባል የአማራ ህዝብን የህልውና ትግል የሚመራና ለውጤት የሚያበቃ ድርጅት ከመመስረቱ በፊትና ከተመሰረተም በኋላ ፀረ ትግል አቋም ያለው የብአዴንና ህወሓት የእጅ ሥራ ነው ብለን በመረጃም በማስረጃም ስንሞግት ጥግ ይዘህ የቆምከው ሁሉ ዛሬ ለአፍሪካ ህብረት የአደራድሩኝ ደብዳቤ ፃፈ ብለህ ለምን ታለቅሳለህ። ይህ ሰብስብ የዘመነ ካሴን የመሪነት ቅዠት ከማሟላትና አስረስና ቤተሰቡ ከብአዴን የተሰጣቸውን ፋኖን የመቆላለፍ ስልት ከማሳካት በዘለለ ትርጉም እንደማያመጣ ደጋግመን ስንጠቁም ሙድ ይዘህ የነበርክ ዲያሰፓራ ዛሬ እንዴት ከእንቅልፍህ ነቃህ? ብታምንም ባታምንም አፋብን እነ ሻለቃ መከታውን በመሐል ያቀላቀለው የፋኖን እምነት ለማግኘትና ካለ አንዳች ግርግር ወደ ብአዴን ጠቅልሎ ለመግባት እንጂ 13 ሆኖ አንድ ሰብሳቢ መመረጥ ያልቻለ የጠላት ወኪል እን
eyobabyssinia
Feb 173 min read


ከእንግዲህ በአማራ ሞት መንገስ የለም !
ኢትዬጲያ ከምትፈርስ እኔ ልሙት እያለ ለብዙ ሺህ አመታት የታገለ የቆሰለ:አካሉ የጎደለ ቤት ንብረቱ የፈረሰና ውድ ህይወቱን እየሰዋ ዛሬ ላይ ያደረሳት አማራ በዘመናችን ተከብሮ ሊኖር ይቅርና ሰው መሆኑ እንኳን ተክዶ ጠርዝ በረገጡ የኦሮሞና የትግራይ ጎጠኞች ጥላቻ ስቃይ እየተቀበለ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ተሻገረ ።በሃገሬ ላይ የከፈልኩት ዋጋ እንኳን ቢቀር እንደ ዜጋ ሰርቼ ልኑር ቢል “አንተ እስካለህ ድረስ ቁርጥራጭ ሃገር መፍጠር አንችልም “አክሱም :ላል ይበላ:ፋሲል ወዘተ እያልክ የእኛን መንደር አላነሳህም ይልቁንም ጡት ቆርጠህ ነበር የሚል የመግደያ አጀንዳ ፈጥረው በአለም ላይ ያልተፈፀሙ የጭካኔና ተከታታይነት ያላቸው ወንጀሎች ፈፀሙበት ።ትናንት ሁሉንም ያስተማረን አማራ ነው ብለው የሬዲዬና ቴሌቪዥን መድረክ ያሞቁ የነበሩ”የህወሓት ስሪት ብሄር ብሄ
eyobabyssinia
Feb 133 min read


ለማይቀረው ድል ተዘጋጅ !
አብይ አህመድ የተባለ ጥቁር ናዚ የአማራን ህዝብ ለሶስት አመታት ያህል ሲጨፈጭፍ ከርሞ እግረኛ ሰራዊቱን ካስጨረሰ በኋላ በጀግናው የአማራ ፋኖ ሲለበለብ ፈርጥጦ በለቀቃቸው ከተሞች በተለይም በዛሬው እለት በጎንደር ጠቅላይ ግዛት ደብረ ታቦር ከተማ ላይ በድሮንና በጦር ጀት እየደበደበ ከተማዋን በማውደም ላይ ይገኛል ።በዚህ ጭፍጨፋ ሰላማዊ ዜጎችና የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከሰማይ በሚወርደው የአውሮፕላን ቦንብ እየነደዱ ነው ።ይህ ለአማራ ህዝብ ከኦህዴድ ኦነግ :ከህወሓት :ከቱርክ :ከአረብ ኤምሬትስ :ከቻይና ከሩሲያና ከአዘርባጃን የተበረከተ አንድን ህዝብ የማጥፋት የቤት ሥራ አካል ነው ። አብይና ወላጅ አባቱ ህወሃት በስልጣን ላይ እስካሉ ድረስ ይህ ጭፍጨፋ መልኩን እየለዋወጠ ይቀጥላል ።ዛሬ ደብረታቦር ላይ የሆነው ነገ ባህርዳር :ደሴ :ወልዲያ :ኮ
eyobabyssinia
Feb 111 min read


አንዳንድ ጉዳዬች!
የአማራ የህልውና ትግል በይፋ ከተጀመረ እነሆ ወደ ሶስት አመታት ተጠጋ።አማራ እንደ አለው የህዝብ ብዛት (በኢትዮጵያ በቁጥር አንደኛ መሆኑ ይሰመርበት ) በተፈጥሮ የተሰጠው ጀግንነት :አልበገር ባይነትና የአሸናፊነት ሥነ ልቦና አንፃር ግራና ቀኙን ለይቶ በማያውቀው ብርሃኑ ጁላ እየተላከ የሚገባውን የዬኒፎርም ብቻ ወታደር በስድስት ወራት ውስጥ መደምሰስ እንደሚችል ሰለምንረዳ ድላችን ዘግይቷል እያልን እንቋጫለን ።በአንድ በኩል ከላይ የተገለፁት ወሳኝ የማሸነፊያ አቅሞች በሌላ በኩል አማራ በኢኮኖሚ በፓለቲካ በባህል በሃይማኖትና በሥነ ልቦና ጫናዎች ከ ሃምሣ አመታት በላይ ስለቆየ ረጅም ጦርነቶችን መሸከም አይኖርበትም ከሚል የመቆጨት ሰሜት ጋር የሚገናኝ እውነተኛ እሳቤ ነው ።ይሁንና እንደ ማህበረሰብ ከደረሰበት በደል በላይ አማራን በአማራ ለማጋደል በተሰራ
eyobabyssinia
Feb 44 min read


ከጂዎቹ ተክደዋል
ከጂዎቹ ተክደዋል አስኮብላዪ ደላላ እሪታውን አቅልጣል / ለመሆኑ የገዛ ወገኑን ለካደ ክብር የሚሰጥ ሰው አለን??? ብአዴን በአማራ ሕዝብ ላይ ክህደት ፈጽሞ የጸረ አማራ ኃይሎች ትናንት የወያኔ፣ ዛሬ የኦህዴድ መጠቀሚያና አገልጋይ ሆኖ አማራውን ቢገድልና. ቢያስገድል - ይሁን ግድየለም። የተፈጠረበትን አላማን ማስፈጸም ድርጅታዊ ግዴታው ነው ብለህ መረዳት ትችላለህ። በዚህም ምክንያት ይህንን ጸረ አማራ የሆነውን ኃይል ለመታገል ነፍጥ መዘህ ጫካ ትገባለህ። ለነገደ አማራ ሕዝብ ህልውና ነፍጥ መዝዤ ጫካ የገባሁ ፋኖ ነኝ ብለህ እጅ ከሰጠህ አንተን እንደ አማራ ብቻ ሳይሆን እንደ ሰው ልጅ ሊያይህ የሚችል ምድራዊ ፍጡር ይኖር ይሆን??????? ፋኖ ነኝ ብለህ ለሕዝብህ መታመን አቅቶህ እጅህን ለጸረ አማራው ኦህዴድ/ብአዴን ከሰጠህ በሃላ በብልጽግና ታምኜ ስልጣንና
eyobabyssinia
Jan 291 min read


ለባልደረባው ብ/ጄ አሳምነው ጽጌ ያልታመነ - አፍቃሬ ወያኔ እና የወያኔን ህልውናን ጠባቂ ግለሰብ ለነገደ አማራ ሕዝብ ህልውና በቅንነት ታግሎና አታግሎ ነጻ ያወጣናል ብዬ እራሴን የማጃጅል ሰው አይደለሁም‼️‼️‼️
ለባልደረባው ብ/ጄ አሳምነው ጽጌ ያልታመነ - አፍቃሬ ወያኔ እና የወያኔን ህልውናን ጠባቂ ግለሰብ ለነገደ አማራ ሕዝብ ህልውና በቅንነት ታግሎና አታግሎ ነጻ ያወጣናል ብዬ እራሴን የማጃጅል ሰው አይደለሁም‼️‼️‼️ የብ/ጄ ተፈራ ማሞ ታማኝነት ለጸረ አማራዋ ህወሃት ነው እንጂ ለአማራ እና ለአማራ ፋኖ አይደለም- አይሆንምም‼️‼️‼️ ***ወንድወሰን ተክሉ*** 📌 የአፋብን ወታደራዊ አዛዥ ብ/ጄ ተፈራ ማሞ ማን ነው??? ጄኔራሉ ገና በአፍላ እድሜው በ 1975/76 ላይ በወቅቱ የነበረው ወጣት ደርግ፣ ኢሕአፓ፣ ኢዲዩ እና ወዘተ አይነት ድርጅቶችን ሲቀላቀል "እኔ በዚያን ግዜ የነበረቺውን ትሃትን (ወያኔን) ነው የምቀላቀለው ብዬ በ1975 ላይ ጠይቄ ነበር፣ ሆኖም ትንሽ ቆይ እድሜህ አልደረሰም ብለውኝ ለአንድ አመት ካቆዩኝ በሃላ በ1976ላይ ትሃትን ተ
eyobabyssinia
Jan 293 min read


ስለ አርበኛ #አስክንድር_ነጋ በጥቂቱ፡
ስለ አርበኛ #አስክንድር_ነጋ በጥቂቱ፡ በአማራ ፋኖ ትግል ብዙ የሚጯጯሁ ነገሮች ቢኖሩም በዚህ የጽናት ተምሳሌት በሆነው በታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ ብዙ ሃሰቶች ሲናፈሱ በማየቴ በትግሉ አጋጣሚ በቅርበት የማውቀውን ለሃቅ ፈላጊ ህዝብ በጥቂቱ ለመጻፍ የእውነት አምላክ የቀሰቀሰኝ ይመስለኛል። ታጋይነት ፣ጀግንነት፡ምሁርነት ሰዎች የሚፈሩትን እውነት በመድፈር የሃሰተኞችን ግፊያ መቋቋም መቻል ነው። አርበኛ እስክንድር ነጋን ለዘመናት ከልጅነታችን ጀምረን በተለያዩ ሚዲያዎች በርቀት ከማውቀው በላይ በህይወት የትግል ጉዞ አጋጣሚ በአማራ ፋኖ ትግል ውስጥ ከሚደረገው ፈታኝ የትግል አጋጣሚ ደረጃየ ባይመጥነኝም ከተራ አባልነቴ አመራር ሆኜ ትግል እስከቀጠልኩበት አሁን ድረስ ከታላቁ እስክንድር ጋር የመሥራት አጋጣሚ ስለነበረኝ መሬት ላይ ተጨባጭ ማንነቱን ከማንኛውም መስ
eyobabyssinia
Jan 275 min read


Stop_Using_Wrong_Equivalence
#Stop_Using_Wrong_Equivalence ስለአፋብን የማታውቁትን እናውቃለን እያላችሁ በሕዝባችን ላይ ለመጫን የምታደርጉትን መጋጋጥ አቁሙ-!!!! *** ወንድወሰን ተክሉ*** 📌 " አፋብንን የማይቀበል ገደል ይግባ " ሸመልስ አበራ ጆሮ "አፋብን ሁሉም የፋኖ አመራሮች በተስማሙበት ምርጫ መሪዎቹን መርጦ እራሱን ያስተዋወቀ ድርጅት ነው" ሀብታሙ አያሌው ሁለቱ የሚዲያ ሰዎች ሀብታሙ እና ሽመልስ አዲሱን የአፋብንን ድርጅት ሕዝባችን ሳያላምጥ እንዲውጥ እጅግ በርትተው እየጎተጎቱ ነው። ሁለቱ ግለሰቦች አይደለም አፋብን አማራን ይታደጋል ብለው ማመን ይቅርና ሳጥናኤል ያድናል ብለው ማመን መብታቸው ነው። በግላቸው ሳጥናኤን ማምለክ መብታቸው ነው። እነሱ አምነው ያመለኩትን ሁሉ እውነተኛ አዳኝ ነው ብሎ ለመስበክ መቃጣት ግን ኃጢአትም ወንጀልም ነው። ሁለቱ
eyobabyssinia
Jan 263 min read
bottom of page