top of page
Eyob Abyssinia


Stop_Using_Wrong_Equivalence
#Stop_Using_Wrong_Equivalence ስለአፋብን የማታውቁትን እናውቃለን እያላችሁ በሕዝባችን ላይ ለመጫን የምታደርጉትን መጋጋጥ አቁሙ-!!!! *** ወንድወሰን ተክሉ*** 📌 " አፋብንን የማይቀበል ገደል ይግባ " ሸመልስ አበራ ጆሮ "አፋብን ሁሉም የፋኖ አመራሮች በተስማሙበት ምርጫ መሪዎቹን መርጦ እራሱን ያስተዋወቀ ድርጅት ነው" ሀብታሙ አያሌው ሁለቱ የሚዲያ ሰዎች ሀብታሙ እና ሽመልስ አዲሱን የአፋብንን ድርጅት ሕዝባችን ሳያላምጥ እንዲውጥ እጅግ በርትተው እየጎተጎቱ ነው። ሁለቱ ግለሰቦች አይደለም አፋብን አማራን ይታደጋል ብለው ማመን ይቅርና ሳጥናኤል ያድናል ብለው ማመን መብታቸው ነው። በግላቸው ሳጥናኤን ማምለክ መብታቸው ነው። እነሱ አምነው ያመለኩትን ሁሉ እውነተኛ አዳኝ ነው ብሎ ለመስበክ መቃጣት ግን ኃጢአትም ወንጀልም ነው። ሁለቱ
eyobabyssinia
Jan 263 min read
bottom of page