top of page
Eyob Abyssinia


ስለ አርበኛ #አስክንድር_ነጋ በጥቂቱ፡
ስለ አርበኛ #አስክንድር_ነጋ በጥቂቱ፡ በአማራ ፋኖ ትግል ብዙ የሚጯጯሁ ነገሮች ቢኖሩም በዚህ የጽናት ተምሳሌት በሆነው በታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ ብዙ ሃሰቶች ሲናፈሱ በማየቴ በትግሉ አጋጣሚ በቅርበት የማውቀውን ለሃቅ ፈላጊ ህዝብ በጥቂቱ ለመጻፍ የእውነት አምላክ የቀሰቀሰኝ ይመስለኛል። ታጋይነት ፣ጀግንነት፡ምሁርነት ሰዎች የሚፈሩትን እውነት በመድፈር የሃሰተኞችን ግፊያ መቋቋም መቻል ነው። አርበኛ እስክንድር ነጋን ለዘመናት ከልጅነታችን ጀምረን በተለያዩ ሚዲያዎች በርቀት ከማውቀው በላይ በህይወት የትግል ጉዞ አጋጣሚ በአማራ ፋኖ ትግል ውስጥ ከሚደረገው ፈታኝ የትግል አጋጣሚ ደረጃየ ባይመጥነኝም ከተራ አባልነቴ አመራር ሆኜ ትግል እስከቀጠልኩበት አሁን ድረስ ከታላቁ እስክንድር ጋር የመሥራት አጋጣሚ ስለነበረኝ መሬት ላይ ተጨባጭ ማንነቱን ከማንኛውም መስ
eyobabyssinia
Jan 275 min read
bottom of page