top of page
Eyob Abyssinia


ከጂዎቹ ተክደዋል
ከጂዎቹ ተክደዋል አስኮብላዪ ደላላ እሪታውን አቅልጣል / ለመሆኑ የገዛ ወገኑን ለካደ ክብር የሚሰጥ ሰው አለን??? ብአዴን በአማራ ሕዝብ ላይ ክህደት ፈጽሞ የጸረ አማራ ኃይሎች ትናንት የወያኔ፣ ዛሬ የኦህዴድ መጠቀሚያና አገልጋይ ሆኖ አማራውን ቢገድልና. ቢያስገድል - ይሁን ግድየለም። የተፈጠረበትን አላማን ማስፈጸም ድርጅታዊ ግዴታው ነው ብለህ መረዳት ትችላለህ። በዚህም ምክንያት ይህንን ጸረ አማራ የሆነውን ኃይል ለመታገል ነፍጥ መዘህ ጫካ ትገባለህ። ለነገደ አማራ ሕዝብ ህልውና ነፍጥ መዝዤ ጫካ የገባሁ ፋኖ ነኝ ብለህ እጅ ከሰጠህ አንተን እንደ አማራ ብቻ ሳይሆን እንደ ሰው ልጅ ሊያይህ የሚችል ምድራዊ ፍጡር ይኖር ይሆን??????? ፋኖ ነኝ ብለህ ለሕዝብህ መታመን አቅቶህ እጅህን ለጸረ አማራው ኦህዴድ/ብአዴን ከሰጠህ በሃላ በብልጽግና ታምኜ ስልጣንና
eyobabyssinia
Jan 291 min read
bottom of page