ከጂዎቹ ተክደዋል
- eyobabyssinia
- Jan 29
- 1 min read

ከጂዎቹ ተክደዋል
አስኮብላዪ ደላላ እሪታውን አቅልጣል
/
ለመሆኑ የገዛ ወገኑን ለካደ ክብር የሚሰጥ ሰው አለን???
ብአዴን በአማራ ሕዝብ ላይ ክህደት ፈጽሞ የጸረ አማራ ኃይሎች ትናንት የወያኔ፣ ዛሬ የኦህዴድ መጠቀሚያና አገልጋይ ሆኖ አማራውን ቢገድልና. ቢያስገድል - ይሁን ግድየለም። የተፈጠረበትን አላማን ማስፈጸም ድርጅታዊ ግዴታው ነው ብለህ መረዳት ትችላለህ። በዚህም ምክንያት ይህንን ጸረ አማራ የሆነውን ኃይል ለመታገል ነፍጥ መዘህ ጫካ ትገባለህ።
ለነገደ አማራ ሕዝብ ህልውና ነፍጥ መዝዤ ጫካ የገባሁ ፋኖ ነኝ ብለህ እጅ ከሰጠህ አንተን እንደ አማራ ብቻ ሳይሆን እንደ ሰው ልጅ ሊያይህ የሚችል ምድራዊ ፍጡር ይኖር ይሆን???????
ፋኖ ነኝ ብለህ ለሕዝብህ መታመን አቅቶህ እጅህን ለጸረ አማራው ኦህዴድ/ብአዴን ከሰጠህ በሃላ በብልጽግና ታምኜ ስልጣንና የቁስ ቅንጥብጣቢ ጥቅም አገኛለሁ ብለህ የከዳህ የጠበቅከውንና የገመትከውን ፈጽሞ አታገኝም።
#አያሌው_መንበር አስኮብላዩ ደላላ - ኡኡኡ እያለ ነው።
በእኔ የከዱት እነ ኢያሱ አባተ፣ ፋንታሁን ሙሀቤ፣ ማስረሻ ሰጤ -- ወዘተ የባንዳ ከሀዲዎች ስብስብ በከፍተኛ የብልጽግና ባለስልጣናት በክህደት ጥፊ ክፉኛ እየተጠፈጠፉ ነው።
ከሀዲዎቹ በአጭር ቃል - ተክደው - የኪስ ሳንቲም እንካን ተከልክለው እንቅስቃሴያቸው በCCTV ቁጥጥር ስር 7/24hrs monitor እየተደረጉ የፊጢኝ ተይዘው እንዳሉ ነው መረጃዎች የሚጠቁሙት።
ይህ ለደላላው አያሌው መንበር የማይቃቃመው ዱላ ሆኖበት የአቢይ አህመድን ጣልቃ ገብነት እንዲማጸን አድርጎታል። አረጋ ከበደ እነ አያሌው መንበርን ፊት መንሳት ብቻ ሳይሆን በሩን ጠርቅሞባቸዋል።
ለከሀዲ ይህ እጅግ ሲያንሰው ነው።
ለከሀዱ - መካድ እጅግ ሲያንሰው ነው።
እያንዳንዱን ከሀዱ የገባበት ተግብቶ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል-!!!!!
የከሀዲ ሞት የውሻ ሞት ነው-!!!!
ሞት ለባንዳ-!!!
ሞት ለከሀዲ -!!!!
ምንጭ :- ወንድወሰን ተክሉ



Comments