top of page
Eyob Abyssinia


ታሪክን የኋሊት !
ታሪክን የኋሊት ! ------- #ኢትዮጵያ ከጥቂትቹ የጥቁር ሀገር ተሳታፊዎች አንዷ በሆነችበት የተመድ መስራች ጉባኤ የኢትዮጵያ ልዑካን በቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው እየተመራ በሳንፍራንሲስኮ እየመከረ ይገኛል-1937 ዓ.ም ➦የልዑካኑ አባላት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነበሩ። ◈ቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው፤ጠቅላይ ሚኒስትር እና የልዑካኑ መሪ፤ ◈ፀሃፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ፤የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር፤ ◈ዶክተር አምባዬ ወልደማርያም፤የፍትህ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር ◈ብላታ ኤፍሬም ተወልደመድህን፤በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሚኒስትር/ጉዳይ ፈፃሚ፤ከቻርተሩ ፈራሚዎች አንዱ፤ ◈አቶ አማኑኤል አብርሃም፤የትምህርት ሚኒስትር ዳይሬክተር ጀነራል፤ ◈አቶ ምናሴ ለማ፤የፋይናስ ሚኒስቴር ዳይሬክተር ጀነራል ◈አቶ ጴጥሮስ ሣህሉ፤የልዑካኑ አባል ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ !
eyobabyssinia
Dec 6, 20251 min read
bottom of page