top of page
Search

“ወጤን አገኘሁት: ከነማማሰያው”

eyobabyssinia
Jul 13
1 min read

“ወጤን አገኘሁት: ከነማማሰያው”


በብዙዎች ሲወሳ የቆየ ሀሜት: በገሀድ ወጥቶ መስማታችን አይከፉም የነሱ ብጤ እንግውል: ተንገዋሎ: ፉኖ በወጉ መጽዳቱ ሰለሚበጀን።

ወያኔ ትግሬ “አማራ: አውራ ጠላቴ” ነው ያለ ጎበዝ ነው:: ዋና መርሁ አድርጎ አያሌ ሚሊዎን ከቶ ያልጠረጠረ አማራ: የፈጀ ወያኔ: ላማራ የዘለቄታ ደመኛ ነው::

ፉኖን የተቀላቀለው የዘመነና የተፈራ ማሞ ጎራ: ከወያኔ ቢሻረክ: ለምን እንደነቅ?

ተፈራ: 9 ሚሊዎን አማራ የፈጀ ያሰፈጀው የወያኔ ትግሬ የጦር መኮንን የነበረ ነው።

ያብይ ጋላ መንግስት ፊት ሲነሳው: “ባጣ ቆየኝ” ፉኖ የገባ ነው:: ግብዞቹ እኛ ነን:: ዘመነ ግልገል ወያኔ አልነበር?

የቸገረው እርጉዝ ያገባል: እነዲሉ: እነሱ ፉኖን በመቀላቀለቀላቸ ጮቤ የመታን ሰዎች ነን ተላላና ግብዝ:: የነሱን ምንነት ያላጤንን ነን: ዱብ እዳ የሆነብን!!

ባጭሩ: አማራ: ለ50 አመት የገነገነ ፍጅትና ውድመት ኢላማ የሆነ ህዘብ ነው:: ያንድ ሁለት

ተለካሾች ሸብረክ ማለት ይብስ የህልውናው ትግል:ያጠነክራል:: የአማራ ትግል በየቀኑ እነደ ግንድ እሳት ይግማል::

የፈሰሰ ደሙ: የተደፈረ ማንነቱ: የቆሰለ አካሉና መንፈሱ የሚጠግና የሚሽር: ወያኔም ሆነ የወራሪ ጋላን ጦር ረቶ:

ፍርድ ሲያሰፍን ብቻ ነው::


✍️✍️✍️ ዶ/ር ደብሩ ነጋሽ

 
 
 

Recent Posts

See All
የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቅስቃሴ እና የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል

የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቅስቃሴ እና የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የአሁኑ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ምህዳር በከፍተኛ ውስብስብነት፣ በመዋቅራዊ ውጥረት እና በተለያዩ የፖለቲካ ኃይሎች መጋጨት ውስጥ ይገኛል። በሀገሪቱ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጎልተው የሚታዩትን የሶስቱን ዋና ዋና ወገኖች አቋም፣ የትግል አቅጣጫ እና

 
 
 

Comments


bottom of page