top of page
Search

ታሪክን የኋሊት !

  • eyobabyssinia
  • Dec 6, 2025
  • 1 min read

ታሪክን የኋሊት !

--------------

ራስ አሉላ አባነጋ/እንግዳ፣ ንጉሥ ተክለ ኃይማኖትና ራስ ሚካኤል


ራስ_አሉላ አባነጋ/እንግዳ:- እ.ኤ.አ. በ1887 በዶጋሊ ጦርነት ጣሊያንን ያሸነፉና በአድዋ ጦርነት የተሳተፉ የመረብ መላሽ (የአሁኗ ኤርትራ አካል) አስተዳዳሪ ነበሩ።


የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት፡- መጀመሪያ ላይ ከምኒልክ ጋር ፉክክር ውስጥ ገብተው የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ከእሳቸው ጋር በመተባበር ከጣሊያኖች ጋር ተዋግተዋል፡፡


የወሎው ራስ_ሚካኤል፡- ሙሀመድ አሊ ይባሉ የነበረ ሲሆን በኋላ ወደ ክርስትና ተለውጠው ይህን ስያሜ አግኝተዋል፡፡ በአድዋ ላይ ከፍተኛ የፈረስ እና የእግረኛ ጦር የሚያዝዙ መሪ ነበሩ።


Ras Alula Abanega/Engada, King Tekle Haymanot and Ras Michael


Ras Alula Abanega/Engida: - He was a ruler of Mereb Melash (part of present-day Eritrea) who defeated the Italians in the Battle of Dogali in 1887 and participated in the Battle of Adwa.


King Tekle Haymanot of Gojam: - Initially in competition with Menelik, but eventually allied with him and fought against the Italians.


Ras Michael of Wollo: - He was called Muhammad Ali, and later converted to Christianity and took this name. He was a leader who commanded a large cavalry and infantry force at Adwa.

 
 
 

Comments


bottom of page